ዳያስፖራው የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት በማሳደግ ሂደት ላይ ከፍ ያለ ተሳትፎ እንዲያደርግ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ጥሪ አቀረቡ

ዳያስፖራው የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት በማሳደግ ሂደት ላይ ከፍ ያለ ተሳትፎ እንዲያደርግ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ጥሪ አቀረቡ አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ (ኤ ኤም ኤን) ጥር 3/2014ዳያስፖራው የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት በማሳደግ ሂደት ላይ ከፍ ያለ ተሳትፎ እንዲያደርግ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ጥሪ አቅርበዋል። አምባሳደር ሬድዋን በኢንቨስትመንት ኮሚሽን አማካኝነት በተዘጋጀው የዳያስፖራ ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል። በወቅቱም ዳያስፖራው ማህበረሰብ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ […]

ዲያስፖራው የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት ለማሳደግ ከፍ ያለ ተሳትፎ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ዲያስፖራው የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት ለማሳደግ ከፍ ያለ ተሳትፎ እንዲያደርግ ተጠየቀ ጥር 3/2014 (ዋልታ) ዲያስፖራው የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት በማሳደግ ሂደት ላይ ከፍ ያለ ተሳትፎ እንዲያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ጠየቁ። በኢንቨስትመንት ኮሚሽን አማካኝነት የተዘጋጀ የዲያስፖራ ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ ዲያስፖራው በኢንቨስትመንቱ ላይ ተሳታፊ ከመሆኑ ባሻገር የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት እንዲያድግ አገሪቱ ያላትን ሀብት በሚገባ […]

የዳያስፖራ ኢንቨስትመንት ፎረም እየተካሄደ ነዉ

የዳያስፖራ ኢንቨስትመንት ፎረም እየተካሄደ ነዉ የአዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተቀብለው ወደ አገር ቤት የመጡ የዳያስፖራ አባላት ኢንቨስትመንት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነዉ። ዳያስፖራው በኢትዮጵያ የሚገኙ የኢንቨስትመንት አማራጮችንና እድሎችን በመጠቀም መዋዕለ ንዋዩን በማፍሰስ ለአገሩ ምጣኔ ሐብትና ብልጽግና አስተዋጽኦ ማድረግ የሚችልበትን ዕድል ለማመላከት ያለመ ፎረም መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ […]

Ethiopia hosts a national investment forum that aims to promote its investment potentials to Diaspora investors.

The Ethiopian Investment Commission (EIC) said the forum would inform the Diaspora community about the types of incentives they could get to engage in priority areas.

#EIC Diaspora Investment Forum & exhibition officially launched at skylight hotel

በታላቅ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት የሚሳተፉ እንግዶችን ለመቀበል የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ክቡር አቶ ግርማ ሰይፉ ተናገሩ ፡፡

በ”ታላቁ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ” መሰረት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ እንግዶችን ለመቀበል የተቋቋመው ኮሚቴ ዝግጅቱን አጠናቋል.